Digitala Vetenskapliga Arkivet

System disruptions
We are currently experiencing disruptions on the search portals due to high traffic. We are working to resolve the issue, you may temporarily encounter an error message.
Change search
CiteExportLink to record
Permanent link

Direct link
Cite
Citation style
  • apa
  • ieee
  • modern-language-association-8th-edition
  • vancouver
  • Other style
More styles
Language
  • de-DE
  • en-GB
  • en-US
  • fi-FI
  • nn-NO
  • nn-NB
  • sv-SE
  • Other locale
More languages
Output format
  • html
  • text
  • asciidoc
  • rtf
Ethiopia: Reflections on Media Reform
(FOJO)
Show others and affiliations
2019 (Amharic)Report (Other (popular science, discussion, etc.))
Sustainable development
SDG 16: Promote peaceful and inclusive societies for sustainable development, provide access to justice for all and build effective, accountable and inclusive institutions at all levels
Abstract [en]

የአርታዒ መልዕክት እና ምስጋና

ርዕሱ እንደሚያመለክተው ይህ መጽሔት ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች እና በለውጥ ጊዜ ስላለ የመገናኛ ብዙሃን ማሻሻያ ዙሪያ ዕውቀት ለመጨበጥ ለሚሹ ማንኛውም ሰው ወሳኝ አስተያየቶችን እና ጠቃሚ ነጥቦችን ለመጠቆም የተዘጋጀ ነው፡፡ ደቡብ አፍሪካዊ አርታዒ ስሆን አብዛኛውን የሕይወት ጊዜዋን የአፍሪካ ጉዳይ ዘጋቢ በመሆን በጋዜጠኝነት ልምድ ያላት እና እ.ኤ.አ ከመስከረም 2018 ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት በፎዮ ሚዲያ ኢንስቲትዩት የተመደበችው ግሩም ልምድ ያላት የስዊድን ጋዜጠኛ ማሪካ ግሪሼል ይህንን መጽሔት እንዳርም ተመድቤ ነበር፡፡

ማሪካ ከኑቢያ ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች ለተውጣጡ ጋዜጠኞች በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ፡ በፕሬስ ነፃነት ፣ ራስ ገዝ አስተዳደር ፣ የመገናኛ ብዙሃን ቢዝነስ ሞዴሎች ፣ የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት እንዲሁም የስነ-ፆታ በመገናኛ ብዙሃን ውስጥ ውክልና ዙሪያ የተለያዩ ሴሚናሮችን አዘጋጅተዋል፡፡ እነዚህ ሴሚናሮች ሚያዝያ 1 -2 ፣ 2011 በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) በተዘጋጀ እና “ጋዜጠንነትን እና ዴሞክራሲን በተግባር - የመገናኛ ብዙሃን ማሻሻያ በለውጥ ጊዜ” በሚል ርዕስ በተዘጋጀ ስኬታማ ኮንፈረንስ ተጠናቀዋል፡፡

የዚህ መጽሔት ይዘት እና የጸሐፊዎቹ ስብስብ ቅንጅት የተጀመረው እ.ኤ.አ በየካቲት 2019 መጀመሪያ አካባቢ በአንድ ሆቴል የቦርድ ክፍል ውስጥ በብዙ የኢትዮጵያ ቡና ብርታት ሰጪነት በነበረ ስብሰባ ነበር፡፡ ይህ መጽሔት ይህን ቅርፅ እንዲይዝ የተሳተፉት የኑቢያ ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ሀድራ አህመድ ፣ ምክትል ስራ አስኪያጅ ንጉሱ ሶሎሞን ፣ የስነ-ፆታ ባለሞያዋ ሰላም ሙሴ ፣ ማሪካ ግሪሼል እና እኔ ነበርን፡፡ ስለዚህ የዚህ መጽሔት ጅማሮ የሶስት ሀገር ዜጎች የኢትዮጵያ ፣ ስዊድን እና ደቡብ አፍሪካ ጋዜጠኞች የቡድን ጥረት ነበር፡

፡ በዚህ መጽሔት ላይ በመፃፍ የተሳተፉት አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ቢሆኑም እንደ ዚምባብዌ ፣ ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካ ካሉ ሃገራት የመጡ ጋዜጠኞች እና ባለሞያዎች እንዲሁም ከአህጉራችን ውጪ የተሳተፉ ጥቂት ፀሐፍያን ሲኖሩ መጽሔቱ ዓለም አፍሪካዊ መነሻ ኖሮት አለም አቀፋዊ ተቀባይነት እንዲኖረው ያደርጉታል፡፡

ይህ መጽሔት ዕውን እንዲሆን የረዱ የተወሰኑ ድርጅቶችን እና ግለሰቦችን ማመስገን እሻለሁ፡፡ ላርስ ታለርት ፣ ማሪካ ግሪሼል እና ታታሪውን የፎዮ ቡድን ፣ ለትርፍ ባልቆመው ሊናስ ዩኒቨርሲቲ የሚደገፈውን የስዊድን መገናኛ ብዙሃን እድገት ኢንስቲትዩት ማመስገን እሻለሁ፡፡ አኔት እና የአዲስ አበባ ስዊድን ኤምባሲ ሰራተኞችን ፤ የ ኑቢያ ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽኖቹ ሀድራ አህመድ ፣ ንጉሱ ሶሎሞን እና ሰላም ሙሴ ፤ መፅሔቱ ውስት ያሉትን ፎቶዎች ያነሳልን ሚኪ ተወልደ ፤ መጽሔቱን በሚያምር ዲዛይኑ ያስዋበልን ኢዛት አማኑኤል ፤ እንግሊዝኛ ፅሁፎችን ወደ አማርኛ የተረጎመልን ቢንያም ጌታነህ ፤ በመጨረሻም ለዚህ መጽሔት ስኬት ጠንክረው ሲሰሩ የነበሩ ጋዜጠኞችን እና ፀሐፊዎችን አመሰግናለሁ፡፡

                                  የናንተው - የመረጃ ፍሰትን ነፃ ከማድረግ ጋር

                                                   ሄዘር ሮበርትሰን

                                               ሚያዝያ 6 2011 ዓ.ም.

Place, publisher, year, edition, pages
Kalmar, sweden: Fojo Media Institution , 2019. , p. 63
National Category
Media and Communications
Research subject
Media Studies and Journalism; Media Studies and Journalism, Media and Communication Science
Identifiers
URN: urn:nbn:se:lnu:diva-118579OAI: oai:DiVA.org:lnu-118579DiVA, id: diva2:1734491
Available from: 2023-02-06 Created: 2023-02-06 Last updated: 2025-02-07Bibliographically approved

Open Access in DiVA

fulltext(20728 kB)753 downloads
File information
File name FULLTEXT01.pdfFile size 20728 kBChecksum SHA-512
24f0d99dc08580e7f8ea9dad19852e44a77bc41592f810d1b794b2fe45e950553b3b278291b927f0707b4a44b95aba22b67d73b65c5f02a3c823980202eceed7
Type fulltextMimetype application/pdf

Media and Communications

Search outside of DiVA

GoogleGoogle Scholar
Total: 753 downloads
The number of downloads is the sum of all downloads of full texts. It may include eg previous versions that are now no longer available

urn-nbn

Altmetric score

urn-nbn
Total: 234 hits
CiteExportLink to record
Permanent link

Direct link
Cite
Citation style
  • apa
  • ieee
  • modern-language-association-8th-edition
  • vancouver
  • Other style
More styles
Language
  • de-DE
  • en-GB
  • en-US
  • fi-FI
  • nn-NO
  • nn-NB
  • sv-SE
  • Other locale
More languages
Output format
  • html
  • text
  • asciidoc
  • rtf